massager gun electronics for sale & price in Ethiopia

Price : 1,999.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago
  • Condition : New

Description

ማሳጅ ማድርጊያ ማሽን
 1999 ብር ብቻ  ይደውሉ ባሉበት በነፃ እናድርሳለን 097*******  
⭐️ በማሳጅ ማሽኑ ሲታሹ የቫይብሬሽን ሲስተሙ በሰዉነታችን ዉስጥ የተረጋጋ የደም ዝውውር እንዲኖር ያረጋል  ⭐️ድብርት፣የህመም ስሜት እና ድካምን የሚያስወግድ
⭐️ የትከሻ ፣ የጀርባ ፣ የወገብ እና የእግር ህመም ስሜት ካለብዎት ሁነኛ መፍትሄ
⭐️ በስራ ወይም በስፖርት የዛለ የደከመ ሰውነትን ለማነቃቃት በቀዳሚነት የሚመርጡት
⭐️ 4 የተለያየ ማሳጅ ማድረግያ ያለው
⭐️ለአያያዝ ምቹ ፣ Rechargeable መሆኑ ቻርጅ አድርገዉ በየትኛውም ቦታ መጠቀም ይቻላል  አድራሻ ገርጂ መብራት ሃይል ኮንዶሚንየም ከትራፊክ መብራቱ ወደ ዩኒት ዩንቨርሲቲ የሚወስደዉ መንገድ እንደጀመሩ በቀኝ በኩል ዓለም ገብሬ ህንፃ 3ተኛ # 302