apartment በሰሚት 72 for sale & price in Ethiopia

Price : 91,200.00 ETB

Description

በሰሚት72 ላይ እያስገነባ ያለ ካፓውንድ አለ 42,000000ካሬ ላይ ያረፍ ሲሆን ሙሉ ያለቀ አሁን ሰው እየኖረበት ያለ አለን ባለ 2መኝታ133ካሬ እና ባለ3 መኝታ 150ካሬ ሲሆን 60%ከፍለው እየኖሩ ወይም እያከራዩ ለ1ዓመት ከ6ወር የሚቆይ ሲሆን ካሊላው ይለየናል!! ሊላው 10%ከፍለው የቀረውን በ3ዓመት የሚጨርሱ ከ ባለ 1-3መኝታ አማሪጭ ያለው መዋኝ(የዋና ገዳ) ስፍራ,ኳስ መጫዎቻ ሲፍራ ስላለው ለመናፈስ ቦታ አለው 095*******