Real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 110,000.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago

Description

ልዩ ቅናሽ በሳርቤት ዘመናዊና ቅንጡ አፓርትመንት ለመኖርያ እና ኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ።  የቤቶች ስፋት 156ካሬ ባለ 2  መኝታ ማስረከብያ ጊዜ፡ 3-6ወር ደረጃቸውን የጠበቁ ሰፊ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር   ቤዝመነት የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ቅድመ ክፍያ 30% ቀሪው በ 1 አመት የቀሩን ጥቂት 3 ቤቶች ናቸው 1m²=110,000ሺ ለበለጠ መረጃ 095*******