HainoTeko Gp-21 combo set for sale & price in Ethiopia

Price : 4,799.00 ETB

Description

⭐️ HainoTeko Gp-21 combo set 
 በ4799 ብር ብቻ ይደውሉ ባሉበት በነፃ እናደርሳለን 097*******   
ስማርት ሰአት ፣ ቀበቶ ፣ መነፀር እና  የጆሮ  ማዳመጫ በአንድ ላይ የያዘ  ⌚️አዲስ የ2024 ዘመናዊ ስማርት ሰአት⌚️
ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ አገናኝተው ሰልክ መደወል እና መልክት መላክ የሚያስችል የራሱ ስፒከር ያለው
ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት ፤ ሙዚቃ ለማስማት እና ድምጽ መቅዳት የሚችል
የልብ ምታችንን ይለካል የሙቀት መጠን ይለካል
‍️‍️ብዙ አይነት የ ስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት
‍️የእርምጃ ብዛት ይለካል ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል.
የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል እና ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን ይለካል
ካልኩሌተር ካላንደር ያለው፤ ሙዚቃ ማዳመጥ እና ድምጽ መቅዳት የሚያስችል
ውሃ አያበላሸውም እንዲሁም ስልክ ሲጠፋ ለመፈለግ ይረዳል.. ወዘተ
የድምፅ ጥራቱ አስገራሚ Android & IOS ላይ የሚሰራ ⭐️ አድራሻ ገርጂ መብራት ሃይል ኮንዶሚንየም ከትራፊክ መብራቱ ወደ ዩኒት ዩንቨርሲቲ የሚወስደዉ መንገድ እንደጀመሩ በቀኝ በኩል ዓለም ገብሬ ህንፃ 3ተኛ #302