DMC Real Estate for sales price in Ethiopia

Price : 560,000.00 ETB

Description

የዋጋ ቅናሽ የተመለከተ አስደሳች ማስታወቂያ ዲኤምሲ ሪል እስቴት (DMC Real Estate) እስከ 25% ታላቅ  ቅናሽ እንዲሁም ከ 10% ቅድሚያ ክፍያ ጀምሮ የዘመናዊ ቤት ባለቤት ይሁኑ!!! የዲኤምሲ ሪል እስቴት ሂል ሳይድ የመኖሪያ መንደር አፓርታማዎችና ሱቆች ተመራጭ የሆኑት :- ለዋና ዋና መንገዶች እንዲሁም ለተለያዩ ትላልቅ ተቋማት በቅርብ ርቀት ላይ መገኘቱ የአዲስ አበባን ማራኪ የከተማ እይታ ከተፈጥሮ እይታዎች ጋር የሚያጣጥሙበት ነፋሻማ ተራራ አጠገብ  መሆኑ በአሁን ሰአት ግንባታው በዘመናዊ እና ፍጥነትን በሚጨምረው ቴክኖሎጂ(በአሉሚኒየም ፎርም ወርክ) በመገንባት ላይ ስለሚገኝ የቤቶቹ ዲዛይን በተጠና እና ለኢትዮጵያ አኗኗር ምቹ እንዲሆን ተደርጎ ስለተሰራ ፈጣን አራት የመንገደኛ እና አንድ የእቃ አሳንሰር በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ የከርሰ ምድር ውሃ 24 ሰዓት የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ የቆሻሻ ማስወገጃ ሲስተም አምስት ደረጃውን የጠበቀ የመዋኛ ገንዳ የመናፈሻ ቦታ የእግር ኳስና የባስኬት ቦል የመጫወቻ ቦታ የኢንተርኳም ሲስተም አገልግሎት የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ ዘመናዊ የገበያ ማዕከል 24 ሰአት የእንግዳ መቀበያ የጂምናዚየም አገልግሎት የያዘ ነው። ቤቶቹ የሚያካትተው ስቱዲዮ፣ ባለ 1፣ ባለ 2፣ ባለ 3 እና ባለ 4 መኝታ እንዲሁም ከ 56 እስከ 186 የካሬ አማራጮች ለበለጠ መረጃ በ 091******* 098******* ይደውሉልን