Real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 3,100,000.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago

Description

በነፋሻማውና ለመኖሪያ ምቹ በሆነው በአያት አየር መንገድ ቤቶች ጎን ያለ አፓርትመንቶችን በማስታወቂያ ዋጋ በመሸጥ ላይ ነን። ባለ 2 መኝታ፡134.42 ካሬ ባለ 3 መኝታ፡171.12ካሬ እና 163.49ካሬ ፦ ዋጋ 73,000/ካሬ ፦ የማስረከቢያ ደረጃ፡ በከፊል ግንባታ (semi-finished ፦ የማስረከቢያ ጊዜ፡ 3 _6ወር ፦ ቅድመ ክፍያ 15% ፨ አስተማማኝ እና ሰፊ ሊፍት ፨ መጠባበቂያ ጀነሬተር ፨ በቂ የመኪና ማቆሚያ እና የውሃ ማጠራቀሚያ ጋር ፨ ለትራንስፖርት ምቹ ፨ ለልጆች ለት/ቤትና ለሆስፒታል ቅርበት ያለው ለበለጠ መረጃ 095*******