የሚሸጥ በዘመናዊ መልኩ የተሠራ ኮንዶሚኒየም for sale & price in Ethiopia

Price : 8,400,000.00 ETB

Description

የሚሸጥ ኮንዶሚኒየም ቦታ ቦሌ አራብሳ ባለ3 መኝታ በዘመናዊ መልኩ የተሠራ የተመቻቸ መኪና ማቆሚያ ያለው ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ 94ካሬ ሜትር 2ባኞ ቤት ያለው በዘመናዊ መልኩ የተሠራ ቁምሳጥን ካቢኔት 2ባኞ ቤት 2ኛ ፎቅ ላይ መሸጫ ዋጋ 8,700,000 ሺህ ብር ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን ይወዱታል!!! 090*******