የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም for sale & price in Ethiopia

Price : 4,600,000.00 ETB

Description

የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ ቦሌ በሻሌ ባለ2 መኝታ 78ካሬ ሜትር ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ አስፋልት ዳር ላይ  ሊፍት እየተገጠመ ያለው 3ኛ ፎቅ ቀሪ እዳ500,000 ሺህ ብር  ላይ መሸጫ ዋጋ 4,600,000 ሺህ ብር ለበለጠ መረጃ 090*******