ዠሚሸጥ በዘመናዊ መልኩ የተሠራ 40/60 ኮንዶሚኒየም for sale & price in Ethiopia

Price : 6,000,000.00 ETB

Description

የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ አያት 49 አካባቢ ባለ 2መኝታ በዘመናዊ መልኩ የተሠራ የተመቻቸ መኪና ማቆሚያ ያለው ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ አስፋልት ዳር ላይ 76ካሬ ሜትር ካርታ የያዘ ሊፍት እየተገጠመ ያለው 8ኛ ፎቅ ላይ መሸጫ ዋጋ 6,000,000 ብር ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን ይወዱታል!!! እናመሰግናለን 090*******