⌚️z99 max  Smart Watch for sale & price in Ethiopia

Price : 2,799.00 ETB

Description

⌚️Z99 Pro max ሶስት የእጅ ማሰሪያ ያለው የ2024 ዘመናዊ ስማርት ሰአት⌚️
⌚️በ2799 ብር ብቻ ይደውሉ ባሉበት በነፃ እናደርሳለን 097*******
⌚️ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ አገናኝተው ሰልክ መደወል እና መልክት መላክ የሚያስችል የራሱ ስፒከር ያለው
⌚️ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት ፤ ሙዚቃ ለማስማት እና ድምጽ መቅዳት የሚችል
የልብ ምታችንን ይለካል የሙቀት መጠን ይለካል
‍️‍️ብዙ አይነት የ ስፖርት አይነቶች ያሉት እና የምንሰራውን ስፖርት
‍️የእርምጃ ብዛት ይለካል ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያስችል
ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል.
የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል እና ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን ይለካል
ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ እና ድምጽ መቅዳት የሚችል
ካልኩሌተር ካላንደር ያለው፤ ሙዚቃ ማዳመጥ እና ድምጽ መቅዳት የሚያስችል
ውሃ አያበላሸውም እንዲሁም ስልክ ሲጠፋ ለመፈለግ ይረዳል.. ወዘተ
⌚️z99 max  Smart Watch
⌚️ With ten  straps Brand New 2023 model
Support Bluetooth Calling & SMS Full Touch Screen
Music, Camera Remote Control & voice recording
It is capable of taking photos with phone, listening to music and recording sound
‍️ Measures the number of steps & how many calories we burn & how much time we slept
Measures Body temperature Measurement & Heart Rate Tracker
‍️monitor different kind of exercise & Waterproof Sports Watch
አድራሻ ገርጂ መብራት ሃይል ኮንዶሚንየም ከትራፊክ መብራቱ ወደ ዩኒት ዩንቨርሲቲ የሚወስደዉ መንገድ እንደጀመሩ በቀኝ በኩል Dream builder ህንፃ 3ተኛ # 302