በልዩ ቅናሽ ለሽያጭ የቀረበ አፓርታማ በቄራ for sale & price in Ethiopia

Price : 95,000.00 ETB

Description

ባለ2 መኝታ 101 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ> 9,601,060 ቅድመ ክፍያ> 25% 2,400,265 ባለ2 መኝታ 109 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ>10,361,540 25% 2,590,385 ባለ3 መኝታ 129 ካሬ ጠቅላላ ዋጋ>12,262,740 25% 3,065,685 G+10 ነዉ የሚገነባው 80% ተጠናቋል አሁን የሚቀረዉ ፓርቲሺን ፔራስ እና የፊኒሺንግ ስራ ነዉ የሚቀረዉ -50% የባንክ አማራጭ አለዉ -በማንኛውም የግንባታ ሂደት መልሶ የመሸጥ መበት አለዉ -የዶላር ንኪኪ የለዉ በኢትዮጵያ ብር ነዉ የመረከቢያ ግዜ ከ8 ወር እስከ1 አመት አከፋፈል ቅድመ ክፍያ 25% ከፍልዉ ቀሪዉን 25% በ3 ዙር ቤቱን እስትረከብ ትከፍላለህ ቀሪዉን 50% ቤቱን ከተረከብክ ቧሀላ በረጅም አከፋፈል ከባንክ ጋር ተያይዞልህ መክፈል ትችላለህ ለበለጠ መረጃ +25*******