⭐️MI SECURITY CAMERA 360°  for sale & price in Ethiopia

Price : 4,999.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago
  • Brand: XIAOMI
  • Condition : New
  • Model : MI

Description

ታላቅ ቅናሽ ለካሜራ ፈላጊዎች
 5500 የነበረው በ4999 ብር ይደውሉ ባሉበት በነፃ እናደርሳለን 097******* MI የደህንነት ካሜራ 360 ዲግሪ ጥራት የሚቀርፅ
 ለቤት፣ለቢሮ፣ለሱቅ፣ለድርጅት መቆጣጠሪያ የሚሆን የፈለጉትን እንቅስቃሴ ካሉበት ሆነው በጥራት ባለው ምስል እና ድምፅ የሚያሳይ እና የሚቀዳ አዲስ ቴክኖሎጂ
ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል እንዲሆም እቤትዎ ሆነው ሥራ ቦታዎችን መከታተል የሚችሉበት 360 ዲግሪ ካሉበት በሞባይል ስልኮዎ እያንቀሳቀሱ የሚመለከዩበት ልዩ ቴክኖሎጂ
እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደ አየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ የሚዟዟር
ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል የተቀረጸው ቪዲዮ በፈለጉበት ሰዓት ወደ ሞባይል ስልኮዎ ማስተላላፍ ይችላሉ
ካሉበት ሆነው የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
በማታ ይቀርፃል በምሽት አጥርቶ እንዲያሳየ አርጎ የተሰራ(night smart vision camera)
የትም ሆነው የድምጽ መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል
እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል
አድራሻ ገርጂ መብራት ሃይል ኮንዶሚንየም ከትራፊክ መብራቱ ወደ ዩኒት ዩንቨርሲቲ የሚወስደዉ መንገድ እንደጀመሩ በቀኝ በኩል Dream builders ህንፃ 3ተኛ # 302