የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም for sale & price in Ethiopia

Price : 8,500,000.00 ETB

Description

የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ አያት 49 ማዞሪያ አካባቢ ባለ3 መኝታ በዘመናዊ መልኩ የተሠራ የተመቻቸ መኪና ማቆሚያ ያለው ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ ካርታ የያዘ አስፋልት ዳር ላይ ዘመናዊ መኖሪያ መንደር ሊፍት እየተገጠመ ያለው 6ኛ ፎቅ ላይ 103 ካሬ ሜትር 3መኝታ 2ባኞ ቤት ያለው ቁምሳጥን እና ካቢኔት የተገጠመለት ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን ይወዱታል