Series 9 ultra  smart watch for sale & price in Ethiopia

Price : 3,999.00 ETB

Description

⌚️Series 9 ultra አዲስ የ2024 ዘመናዊ ስማርት ሰአት⌚️
በ3999 ብር ብቻ ይደውሉ ባሉበት በነፃ እናደርሳለን 097*******
አራት የተለያዩ  የእጅ ማሰሪያ ያለው ከስልኮ ጋር በብሉቱዝ አገናኝተው ሰልክ መደወል እና መልክት መላክ የሚያስችል የራሱ ስፒከር ያለው
ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት ፤ ሙዚቃ ለማስማት  የሚችል
የልብ ምታችንን ይለካል የሙቀት መጠን ይለካል
‍️የእርምጃ ብዛት ይለካል ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይለካል.
የተጓዝነውን ርቀት ይመዘግባል እና ምን ያህል ሰዓት እንደተኛን ይለካል
ከስልክ ጋ ተገናኝቶ ፎቶ ለማንሳት የሚረዳ እና ሙዚቃ ማዳመጥ የሚያስችል 
ካልኩሌተር ካላንደር ያለው፤ ሙዚቃ ማዳመጥ  የሚያስችል
ውሃ አያበላሸውም እንዲሁም ስልክ ሲጠፋ ለመፈለግ ይረዳል.. ወዘተ
⭐️Series 9 ultra  smart watch
Brand New 2023 model
Support Bluetooth Calling & SMS Full Touch Screen Four plastic & lather strap 
አድራሻ ገርጂ መብራት ሃይል ኮንዶሚንየም ከትራፊክ መብራቱ ወደ ዩኒት ዩንቨርሲቲ የሚወስደዉ መንገድ እንደጀመሩ በቀኝ በኩል Dream builder  ህንፃ 3ተኛ # 302