Laptop Stand with cooling fan for sale & price in Ethiopia

Price : 1,799.00 ETB

Description

⭐️የራሱ ማቀዝቀዣ ያለው የላፕቶፕ ማስቀጫ
በ1799 ብር ብቻ ይደውሉ ባሉበት በነፃ እናደርሳለን ን 097*******
ላፕቶፕ ጭን ላይ አስቀምጠው መጠቀም እና ጠረፒዛ ላይ አድርጎ ዝቅ ብሎ መጠቀም ለከፋ ጉዳት እንደሚያጋልጥ የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ ፤ እንዲሁም ቴብል ላይ አድርገዉ ሲጠቀሙ ፋኑ ስለሚደፈን ከፍተኛ ሙቀት ስለሚኖረው ድምፅ ያሰማል።
ለዚህ ሁሉ መፍትሄ ተጣጣፊ የላፕቶፕ ማስቀመጫ በተመጣጣኝ ዋጋ ገዝተዉ የእርስዎንና የላፕቶፕዎን ጤንነት ይጠብቁ።
ከ 9-17 ኢንች ለሚሆኑ ላፕቶፕ እና ታብሌት የሚሆን ላጠቃቀም ቀላል
የስራ ቦታዎን ቀላል እና ምቹ ያድርጉ
⭐️Adjustable Laptop Stand with cooling fan
This is for Laptop Notebook And Macbook
Designed to perfection
Comes with Unparalleled performance
አድራሻ ገርጂ መብራት ሃይል ኮንዶሚንየም ከትራፊክ መብራቱ ወደ ዩኒት ዩንቨርሲቲ የሚወስደዉ መንገድ እንደጀመሩ በቀኝ በኩል ዓለም ገብሬ ህንፃ 3ተኛ # 302