Stabilizer for sale & price in Ethiopia

Price : 3,900.00 ETB

  • Posted: 1 week ago

Description

Original ኃይል መቆጣጠሪያ - ለTV , ለፍሪጅ ,ለWaching machine እና ላሎችም
ባለ 2 ጌጅ የሆነ INPUT እና OUTPUT ያለው DIGITAL 1000Watt STABLIZER
- ከሌሎች ገበያ ላይ የሚለይበት አንሰተኛ የElectric ሀይል ላለበት ቦታ የፈለገ ዝቅተኛ እንኳን ቢሆን 220V በማድረግ ይጨምራል። ለሚበዛበትም ቦታ በተመሳሳይ መልኩ ከ300-400V ወደ 220V ይቀንሰል።
-ከAmerica ለሚመጡ ዕቃዎች 110V output አለው