POZER 1000W STABLIZER for sale & price in Ethiopia

Price : 5,500.00 ETB

  • Posted: 6 hours ago
  • Condition : New

Description

POZZER PZ-DVR 1000VA - Original ኃይል መቆጣጠሪያ - ለTV , ለፍሪጅ ,ለWaching machine እና ላሎችም ባለ 2 ጌጅ የሆነ INPUT እና OUTPUT ያለው DIGITAL 1000Watt STABLIZER - ከሌሎች ገበያ ላይ የሚለይበት አንሰተኛ የElectric ሀይል ላለበት ቦታ የፈለገ ዝቅተኛ እንኳን ቢሆን 220V በማድረግ ይጨምራል። ለሚበዛበትም ቦታ በተመሳሳይ መልኩ ከ300-400V ወደ 220V ይቀንሰል። -ከAmerica ለሚመጡ ዕቃዎች 110V output አለው። -ስልክ ቻርጅ ለማረግ USB OUTPUT አለው። -Delay እና UNDELAY በተን አለው በዚህም ተጠቅመው መብራት ጠፍቶ ሲመጣ Power Voltage ላይ ተገቢውን ጥናት አድርጎ ጠፍቶ እንዲበራ ማድረግ ይችላሉ። ዋጋ 5000 Birr ስልክ: 09 ******* ጥራት ፍጥነት ጥንካሬ መለያችን ነዉ @muse online market!!‼ ያሉበት በነፃ አናቀርባለን