ዘመናዊ አፓርታማዎች for sale & price in Ethiopia

Price : 2,371,200.00 ETB

Description

የሚገኘው ሸራተን ጀርባ ወዳጅነት ፓርክ ፊት ለፊት ነው። 35,000 ካሬ ላይ ነው ያረፈው።የዚ 10% ነው ሚከፍሉት።በ 2አመት ጊዜ ውስጥ ይረከባሉ። የአከፋፈል ሒደቱ የ 7 ዙር የ6ዙር የመክፈል አማራጮች አሉት ።በውስጡ ጀነሬተሮች የመኪና ቻርጀሮች የእሳት አደጋ መከላከያዎች መዋኛ ገንዳዎች ጂምናዚየም ብዙ ነገሮችን ይዟል። በካሬ 2600 dollar new 4 block እና 1 commercial አለው። ዘመናዊ የገበያ ስፍራም አለው። ከባለ 1 እስከ ባለ 4መኝታ አለው።ባለ 1 መኝታ 95 ካሬ " " " 101 ካሬ ባለ 2 መኝታ 160 ካሬ ባለ 3 መኝታ 190 ካሬ ለበለጠ መረጃ 098*******