house in addis for sale & price in Ethiopia

Price : 99,000.00 ETB

Description

የማይታመን ቅናሽ 1.4 ሚሊዮን ብር ከአንድ ቤት ላይ ከ 27 አመታት በላይ በግንባታ ስራ የምናውቀው DMC አሁን ደግሞ ለመኖሪያ እና ለ investment  አመቺ በሆነው በለቡ መብራት በሚገኘው በ65,395 ካሬ ላይ ባረፈው ሰፊ መንደር ላይ :- ከስቲዲዮ - ባለ 4 መኝታ ቅንጡ አፓርታማዎችን ለሽያጭ አቅርቧል።   ️ስቱዲዮ 56 ካሬ   ️ ባለ አንድ መኝታ 77 ካሬ   ️  ባለ ሁለት መኝታ 123 ካሬ   ️  ባለ ሶስት መኝታ 146ካሬ   ️ባለ አራት መኝታ 177 ካሬ ሌሎች የካሬ አማራጮች አሉ። በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቤትዎን የራስዎ ያድርጉ እንዲሁም 50% የባንክ ብድርን አመቻችተንሎታል። ዘመኑ ባመጣው technology የAluminum Formwork Construction በፍጥነት የሚገነቡት ቤቶቻችን ውበትና ጥራትን የተጎናፀፋ ናቸው ። እንዲሁም ሞል Standard የሆኑ የንግድ ሱቆችን ከ 35 ካሬ ጀምሮ በተለያየ የካሬ አማራጭ ለሽያጭ አቅርበናል ይፍጠኑ። ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳይት ለመጎብኘት ቀጠሮ ለማስያዝ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ:- ️092*******