️Ring Fill Light TikTok Stand for sale & price in Ethiopia

Price : 2,999.00 ETB

Description

️ Ring Fill Light የራሱ ላይት እና ስልክ ማስቀመጫ ያለው 10 ኢንች
በ2999 ብር ብቻ ይደውሉ ባሉበት በነፃ እናደርሳለን 097*******  ️ለTikTok, YouTube, Skype & Zoom አስፈላጊ
️ከፍተኛ ጥራት ያለው ብርሀን በመልቀቅ ለHD ቪዲዮ ቀረፃ የሚያገለግል
️2.10 ሜትር የሚረዝም ማርዘም እና ማሳጠርሪያ ያለው
️3 አይነት የተለያዩ የላይት ከለር ምርጫዎች ያሉት
️ባትሪ አያስፈልገውም ፣ እንደ ላፕቶፕ ፣ ዴስክቶፕ ፣ ፖወር ባንክ እና የመሳሰሉትን በመጠቀም ይሰራል
️ የራሱ የሆነ መቆጣጠሪያ ሪሞት ኮንትሮል ያለው  ️ቪዲዮዎችን ሲቀርፁ እጆችዎን ከስልክዎ ነፃ አድርጉው በጥራት ይቅረፁ!
️Ring Fill Light TikTok Stand
️Led Ring fill light
️Lightweight and Portable No Harmful radiations
️3 Options of lights to choose, White light, Warm light, Soft light
️Extra Long Cord for convenience
️Can be used for Beautiful Photography, Videos etc.
️Remote in wire
️Can be used indoors and outdoors
አድራሻ ገርጂ መብራት ሃይል ኮንዶሚንየም ከትራፊክ መብራቱ ወደ ዩኒት ዩንቨርሲቲ የሚወስደዉ መንገድ እንደጀመሩ በቀኝ በኩል ዓለም ገብሬ ህንፃ 3ተኛ # 302