DMC Real Estate for sales price in Ethiopia

Price : 971,132.00 ETB

Description

በአዲስ አበባ ውስጥ ሰሞኑን ቤት ከመግዛቶ በፊት DMC Realstate ሳያዩ አይወስተኑ‼️
091******* / 098*******
ለኢንቨስትመንት ሆነ ለመኖሪያ ተፈላጊ በሆነ ቦታ ላይ ያለ ዘመናዊ አፓርትመንት ላይ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተወሰኑ ቤቶች በካሬ ከፍተኛ ቅናሽ ተደርጓል።
⌚️ በዚህ ወቅት የገንዘብ የመግዛት አቅም በወደቀበት ዘመን ተሻጋሪ አማራጮችን ማየት ብልህነት ብቻ ሳይሆን ትልቅነትም ጭምር ነው።
ስለአስደናቂው ሂል ሳይድ የመኖሪያ መንደር አፓርታማዎች እና ሱቆች ጥቂት እንበላቹ
በ65,395 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ የአዲስ አበባን ማራኪ የከተማ እይታ ከተፈጥሮ እይታዎች ጋር የሚያጣጥሙበት ስፍራ
ለዋና ዋና መንገዶች እንዲሁም ለተለያዩ ትላልቅ ተቋማት በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኝ
የቤቶቹ ዲዛይን በተጠና እና ለኢትዮጵያ አኗኗር ምቹ እንዲሆን ተደርጎ የተሰራ
በአሁን ሰአት ግንባታው በዘመናዊ እና ፍጥነትን በሚጨምረው ቴክኖሎጂ(በአሉሚኒየም ፎርም ወርክ) በመገንባት ላይ የሚገኝ
Features
Living & Dining Room with Balcony
Closed Kitchen with Balcony
Master Bedroom
Normal Bedroom
Maids Room with Bathroom
Bathroom
Store
Laundry
በውስጡም ዘመናዊ የሰውና የዕቃ አሳንስር
️ የከርሰ ምድር ውሃ፣
️ የመኪና ማቆሚያና የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ
️ የከርሰ ምድር ውሃ፣
️ 24 ሰዓት የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ፣
️ ቆሻሻ ማስወገጃ፣
️ ጂምናዚየም፣
️ 5 የመዋኛ ገንዳ እና መናፈሻ ቦታ፣
️ የእግር ኳስና የባስኬት ቦል የመጫወቻ ቦታ፣
️ የኢንተርኳም ሲስተም አገልግሎት፣
️ ለተለያዩ ዝግጅቶች