apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 124,000.00 ETB

  • Posted: 7 hours ago
  • Condition : Semi-furnished
  • House Type : Town House
  • Area (m²) : 142,000
  • Site (Location) : Au
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 20th
  • Bathrooms : 2

Description

ሳርቤት አፍሪካ ህብረት ፊት ለፊት የቀረበ ቅንጡ ዱባይ ስታንዳርድ አፓርትመንት የቤት አማራጮች - ️ ባለ 1 መኝታ 85 ካሬ ቅድመ ክፍያ 15% = 1,882,920 ብር ️ ባለ 1 መኝታ 124 ካሬ ቅድመ ክፍያ 10% =1,545,040ብር ️ ባለ 2 መኝታ 142 ካሬ ቅድመ ክፍያ10%=1,769,320ብር ️ ባለ 3 መኝታ 237 ካሬ ቅድመ ክፍያ 10%= 2,951,124ብ ️ ባለ 4 መኝታ 266 ካሬ ቅድመ ክፍያ 10%=3,011,120ብር ሁሉም መኝታ ቤቶች የራሳቸው ባዝሩም ያላቸው በመሆኑ ቤትዎን የተለዬ ዘመናዊ አድርጎታል። ሙሉ በሙሉ ለመኖሪያ ብቻ የሚያገለግል ሲሆን አምስት ወለል የመኪና ማቆሚያ የእንግዳ መቀበያ ጂም ስፓ እና ኮፊ ሀውስ ለሰርግ እና ለታላላቅ ማህራዊ ግልጋሎቶች የሚሆን አዳራሽ እና ግሪን ቴራስ የተሟላለት ሲሆን በወለል አራት ቤቶች ና ሶስት ዘመናዊ ሊፍቶች አሉት ለበለጠ መረጃ 095******* ይደውሉልን