Amibara Properties | ወዳጅነት ፓርክ አጠገብ for sale & price in Ethiopia

Price : 2,370,000.00 ETB

Description

ወዳጅነት ፓርክ ፊትለፊት በ36ሺ ካሬ መንደር ውስጥ 65% የተገነቡ ውብ አፓርትመንቶች በ10% ቅድመ ክፍያ
> ቅድመ ክፍያ ከ10%

> ህንጻዎቹ የተገነቡት ኮንክሪት ፍላት ስላብ ቴክኖሎጂን በመጠቀምና እያንዳንዱ ቤት 3 ሜትር ከፍታ ስላለው የተፈጥሮ ብርሃን በቀላሉ ወደ ቤቶቹ እንዲገባና ጥሩ Ventilation እንዲኖረዉ ያግዛል።
> የልጆች መጫወቻ ፣የስፖርት ጂምናዚየም እና ስፓ ፣2 የመዋኛ ገንዳዎች ፣ኢንተርኮም ፣መጠባበቂያ ጄኔሬተር፣ የደህንነት ካሜራዎች፣ ጋርቤጅ ሹት፣ የኤሌክትሪክ መኪና ሃይል መሙያ ጣቢያ(electric charging station)
ለተጨማሪ መረጃዎች ይደውሉ