SUITAI TOUCH STOVE Oven & Cooker for sale & price in Ethiopia

Price : 4,000.00 ETB

  • Posted: 10 hours ago
  • Condition : New

Description

SU TAI DIGITAL CERAMIC STOVE High-power electric ceramic stove በፍጥነት መጋልና ማብሰል የሚችል 2 ዓመት ዋስትና ያለው ምርጥ ስቶቭ ® የራሱ የሆነ የሰአት መቆጣጠሪያ ያለው ያለ ሠው እርዳታ ራሱን በራሱ ማጥፋት የሚችል (automatic on/off) እላዩ ላይ ውሀና ፈሳሽ ነገር ቢፈስበት የማይቃጠል (ceramic sild water peroof stove) አጠቃላይ መቆጣጠሪያው touch screen የሆነ ለአጠቃቀምም ሆነ ለአያያዝ ምቹና ቀላል የሆነ ዘመናዊ የአውሮፓ ስታንዳርድ የሆኑ ምድጃዎች ናቸው። ዋጋ : ባለ 1 : 4000 ብር ባለ 2 : 7500 ብር ይደውሉ ያሉበት በነፃ እናመጣለን Inbox :@musemashemsu ለማዘዝ በ 09-******* ይደውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ Telegram :https://t.me/museelectronicsss