security camera for sale & price in Ethiopia

Price : 7,799.00 ETB

  • Posted: 18 hours ago
  • Brand: MI
  • Condition : New

Description

IMOU Versa የደህንነት ካሜራ 7799 ብር ብቻ ይደውሉ ባሉበት ከነፃ ገጠማ ጋር 100%Original ️ስራ ቦታ ሆነው እንዲሁም ከአገር ውጪም ሆነው የልጅዎትን እና የቤትዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት ️ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል ️በማታ ይቀርፃል። በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ ተደርጎ የተሰራ (night smart vision camera) ️የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችሉበት (የሚነጋገሩበት) የራሱ ማይክ እና ስፒከር ያለው ️ድምፅ እና ቪዲዮ ይቀዳል ️እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል። ️እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል (during activities it send quick notifications) ️Waterproof ( for outdoor & indoor use) ️Full color Night vision ️Mic & speaker built in ️Siren’s built in & AI human detection ️Flexible ️1080p (Full HD)