MI Tv Stick for sale & price in Ethiopia

Price : 4,999.00 ETB

  • Posted: 1 month ago
  • Brand: Other Brand
  • Condition : New
  • Model : MI

Description

⭐️ MI Tv Stick ቲቪን ሙሉ በሙሉ ስማርት ማድረጊያ
በ4999 ብር ብቻ ይደውሉ ባሉበት በነፃ እናደርሳለን 097*******
አስደሳች ዜና የዘመኑ ምርጥ ቴክኖሎጂ የሆነውን ቲቪን ስማርት ማድረጊያ ልዩ ቴክኖሎጂ
በቲቪዎ ኢንተርኔት መጠቀም ፈልገዉ ከWi-Fi ጋ አልገናኝ ብሎዎታል ?
አዲስ ቲቪ መግዛት ሳይጠበቅብዎ Mi TV Stick በመግዛት የሚፈልጉትን ፕሮግራም YouTube , Netflix ... በቀጥታ መከታተል ይችላሉ
በውስጡ የተለያዩ ጌሞችን እና ሶፍትዌሮችን አውርደው መጠቀም ይችላሉ።
Convert any TV into Android TV
Output resolution: 1080P
Storage: 8GB RAM: 1GB
Operating System: Android 9.02
አድራሻ ገርጂ መብራት ሃይል ኮንዶሚንየም ከትራፊክ መብራቱ ወደ ዩኒት ዩንቨርሲቲ የሚወስደዉ መንገድ እንደጀመሩ በቀኝ በኩል ዓለም ገብሬ ህንፃ 3ተኛ