victor doors in Ethiopia

Price : 13,000.00 ETB

  • Posted: 4 days ago

Description

w+25******* ረዛ ቪክተር_በር ከውጭ የምናስገባቸው በሮቻችን የብረት በሮች ሲሆኑ በተለያየ አይነት ከለር እና አስታይል የተሰሩ ናቸው። በጣም ዘመናዊና ለየት ያሉ ናቸው የምንጠቀመው የቀለም ቅብ (Oven Painting System) ሲሆን ውበታቸውንና ጥንካሬያቸውን ይገልፀዋል ከስድስት እስከ ዘጠኝ ተወርዋሪ ቁልፎች(ማስተር ኪስ)አሉት ድምጽ የማያሳልፍ(Sound Proof)እንዲሁም እርጥበት የማያበላሸው(Water Proof) ነው አሳትን የመቆቆም አቅሙ ከፍተኛ ነው(High Fire Resistance) የሚታጠብ እና የሚወልወል የብረት በር ግን የእንጨት መልክ ያለው                  ይደውሉ ️ 096******* Victor Door ስሪቱ የብረት ሲሆን እጅግ ጠንካራና ባህሪው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨትን ባህሪ የያዘ ነው። ድምፅ የማያሳልፋ(Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው። ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራና የመጥሪያ ደውል  የተገጠመላቸው ናቸው። ከ9-12 ተወርዋሪ ቁልፎች ያሉት ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ(ጌጦች) አሏቸው። ተቀጣጣይ ነገሮችን ወይም እሳትን የመቋቋም አቅም(Fire-resistance) አላቸው። ከ 2 ሰዓት በላይ 200c⁰-250c እሳትን መቋቋም የሚችል ️ ለበለጠ መረጃ: ረዛ #contact us 096*******