LCD Writing Tabet ለሚወዱት ልጂዎ ታላቅ ስጦታ tablet for sale & price in Ethiopia

Price : 1,100.00 ETB

  • Posted: 3 weeks ago
  • Condition : New

Description

LCD Writing Tabet ለሚወዱት ልጂዎ ታላቅ ስጦታ Lcd writing tablet (8.5inch) ልጆች እየተዝናኑ የሚማሩበት LCD WRITING TAB ለፅሁፍ እና ለስዕል መለማመጃ የሚሆን የወረቀት እና እርሳስ ወጪን የሚቆጥብ ብናኝ ወይም አይን የሚወጋ ብርሀን ስለሌለው በምቾት እና በደህንነት ለረጅም ሰአት የሚጠቀሙበት ለቢሮ እና ለምግብ ቤት ለተለያዬ አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ ምስሉ የፈለጉትን ያህል መቆየት የሚችል ሲሆን አንድ ቁልፍ ብቻ በመጫን መቆለፍም ሆነ መሰረዝ ያስችላል ታብሌቱ ቀጭን ስለሆነ በእጅ ቦርሳ ለመያዝ አመቺ ነው።