BLACK + DEKER USA PRODUCT Blenders, Juicers & Grinders for sale & price in Ethiopia
Price : 12,000.00 ETB
- Posted: 19 hours ago
- Brand: Other Brand
- Condition : New
Description
BLACK + DEKER USA PRODUCT
5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ መፍጫ ።
ለብርቱካን ፣ ካሮት ፣ አናናስ ፣ ሎሚ ፣ መንደሪን የመሳሰሉትን ፍራፍሬዎች ለመጭመቅ የሚያስችል ነው። በተጨማሪም ቆሻሻውን ከጭማቂው እየለየ ጁስ ለመስራት የሚያስችል ነው።
🥩 ስጋ ፣ ጉበት እና መሰል ምግቦችን ለክትፎ ፣ ለዱለት እና ለሌሎችም የምግብ ዝግጅቶች መፍጨት የሚችል።
🥬 ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ እንዲሁም ሌሎች አትክልቶችን የሚፈጭ ማሽን።
ለማንኛውም አይነት ቅመማ ቅመም ማለትም በርበሬ ፣ ሚጥሚጣ ፣ ቡና ፣ ቀረፋ ፣ ለውዝ ፣ ሱፍ ፣ ሰሊጥ ፣ ተልባ እና አጠቃላይ ደረቃ ደረቅ ቅመሞችን የሚፈጭ ማሽን።
እንዲሁም ለዳቦ ቆሎና ፓስታ ፉርኖ ( home made pasta and noodles) ማዘጋጀት የሚያስችል ተመራጭ እቃ።
🥨 በተጨማሪም Slicer መስሪያ ያለው ሲሆን ለድንች ፣ ቀይስር ፣ ካሮትና መሠል ምግቦች በ 3 አይነት የተለያዩ ቅርፃ ቅርፅ ማውጫዎች slicer መስራት
የሚችል ነው።
አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ።
ዋጋ: - 12,000 ብር
Free delivery
098*******
DM : @favourshopping
የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል፡
https://t.me/Favouronlineshopping
Contact Seller
- J jeti Registered 1 month ago
- Addis Ababa
- Visit Seller's Page
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.
Related Listings
-
Yared ComputerHP Power Pavilion gaming core i7 10th gen82,000 ETBNewIntel Core i710th Gen512GB16GB Ram15.6 inchSSD4GBAddis Ababa
-
yordanosAmibara properties1,400,000 ETBCondominiumAmibara Real Esate1 Bedroom5th Floor2 BathroomAddis Ababa
-
Fish Electronics
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
🥳Kids play Tent Size ቁመት 130 እርዝመት 130 ወርድ 100 The best gift for kids aged 0 amd up4,500 ETBAddis Ababa
-
-
Brand New Dell XPS Core i7 9H9th generation 32 gb ram1000 gb ssd️GTX 1650 4gb graphics c82,500 ETBIntel Core i79th Gen1TB32GB Ram15.6 inchSSD4GBAddis Ababa
-
▪️Hp 245 G7 Notebook . 14 INCH▪️10th generation ▪️AMD ryzen 3 3300u, 3.▪️Redeom Vega 6 de29,500 ETBNewAMD Ryzen 310th Gen1TB8GB Ram14 inchSSD2GBAddis Ababa
-
Brand New hp notebook core i5 11th GenerationModel : HP Note Book Condition: Bra59,500 ETBNewIntel Core i511th Gen512GB8GB Ram15.6 inchSSDAddis Ababa