BLACK + DEKER  USA PRODUCT Blenders, Juicers & Grinders for sale & price in Ethiopia

Price : 12,000.00 ETB

  • Posted: 8 hours ago
  • Brand: Other Brand
  • Condition : New

Description

BLACK + DEKER  USA PRODUCT 5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ  መፍጫ ። ለብርቱካን ፣ ካሮት ፣ አናናስ ፣ ሎሚ ፣ መንደሪን የመሳሰሉትን ፍራፍሬዎች ለመጭመቅ የሚያስችል ነው። በተጨማሪም ቆሻሻውን ከጭማቂው እየለየ ጁስ ለመስራት የሚያስችል ነው። 🥩 ስጋ ፣ ጉበት እና መሰል ምግቦችን ለክትፎ ፣ ለዱለት እና ለሌሎችም የምግብ ዝግጅቶች መፍጨት የሚችል። 🥬 ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ እንዲሁም ሌሎች አትክልቶችን የሚፈጭ ማሽን። ለማንኛውም አይነት ቅመማ ቅመም ማለትም በርበሬ ፣ ሚጥሚጣ ፣ ቡና ፣ ቀረፋ ፣ ለውዝ ፣ ሱፍ ፣ ሰሊጥ ፣ ተልባ እና አጠቃላይ ደረቃ ደረቅ ቅመሞችን የሚፈጭ ማሽን። እንዲሁም ለዳቦ ቆሎና ፓስታ ፉርኖ ( home made pasta and noodles) ማዘጋጀት የሚያስችል ተመራጭ እቃ። 🥨 በተጨማሪም Slicer መስሪያ ያለው ሲሆን ለድንች ፣ ቀይስር ፣ ካሮትና መሠል ምግቦች በ 3 አይነት የተለያዩ ቅርፃ ቅርፅ ማውጫዎች slicer መስራት የሚችል ነው።   አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ። ዋጋ: - 12,000 ብር Free delivery 098*******   DM : @favourshopping የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል፡ https://t.me/Favouronlineshopping