Apartment for sale price in Ethiopia

Price : 639,800.00 ETB

Description

#DreamBuilders Real Estate የቤት ባለቤት የሚሆኑበት ምቹ አጋጣሚ CMC ሳይት ለሚ ፓርክ ፊት ለፊት ያለው ሳይታችን በ10% ቅድሚያ ክፍያ 50/50 ባንክ ብድር አመቻችተን የመኖሪያ መንደር እያደልን ነው 23,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር የከርሰ ምድር ውሀ ከመሬት በታች የመኪና ማቆሚያ ከ EV ቻርጅ ማድረጊያ ጣቢያዎች ጋር፡‍️ መዋኛ ገንዳ፡ የቅርጫት ኳስ ሜዳ፡ 🧒 የቤት ውስጥ እና የውጪ ልጆች መጫዎቻ ሜዳዎች፡ ‍️ የሩጫ ትራክ እና የቢስክሌት ቦታ፡ ዘመናዊ የገበያ ቦታ ጂምናዚየም፡- መክፈል ባይችሉ በመሀል አትርፈው ይሸጣሉ ቅድመ ክፍያ 10% 79 ካሬ እና 91 ካሬ ባለ 1 መኝታ 125ካሬ እና 127 ካሬ ባለ 2 መኝታ 168 ካሬ ባለ 3 መኝታ ለበለጠ መረጃ +25******* +25*******