apartment for sale price in Ethiopia

Price : 99,000.00 ETB

  • Posted: 7 hours ago
  • Condition : Semi-furnished
  • Area (m²) : 129
  • Developer : DMC Real Estate
  • Site (Location) : lebu
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 4th
  • Bathrooms : 2

Description

በለቡ መብራት አከባቢ በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን እና የንግድ ሱቆችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ DMC ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል። አፓርትመንቶች ▫️ ስቱዲዮ 56m2 ▫️ባለ 1 መኝታ Four bed room 77m2, 85m2 ▫️ባለ 2 መኝታ 123m2, 128m2, 148m2 ▫️ባለ 3 መኝታ 146m2, 153m2, 159m2, 167m2 ▫️ባለ 4 መኝታ 177m2, 180m2 ▫️እንዲሁም ሱቆች በተለያየ የካሬ አማራጭ 29m2, 35m2, 43m2, 67m2 ️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸው ውብና ማራኪ አፓርትመንቶች ️ በህንፃዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች 5 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች አውቶማቲክ ጀነሬተር የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ መዋኞ ገንዳ እና የልጆች መጫዎቻ ለሰርግ/ለልደት ለልዩ ዝግጅት የሚውል የተንጣለለ ሰገነት። ይፍጠኑ ቤት ለመግዛት ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው️ ለበለጠ መረጃ: 092******* ይደውሉ። #realestate #realestateinethiopia #realestateinaddisababa