Apartment For Sale price in Ethiopia

Price : 7,650,000.00 ETB

  • Posted: 6 hours ago
  • Condition : Semi-furnished
  • House Type : Town House
  • Bedrooms : 2
  • Floor : 11th
  • Bathrooms : 2

Description

️በካሬ ሜትር 75,000 ብር ብቻ
አስረክበን ኑሮ የተጀመረበት ቤቶችን መሸጥ ጀምረናል
በ ድንቅ አጨራረስ ለኑሮ እጅግ ምቹ አፓርትመንት
* B+G+12+Terrace
* 4 ቤት ቀርቶናል
የቤቶቹ አይነት
* 102.24 ካሬ ሜ እና 102.97 ካሬ ሜ ባለ ሁለት መኝታ ሙሉ ክፍያ 7,650,000 ሚሊየን ብር
* 117.98 ካሬ ሜ እና 117.51 ካሬ ሜ ባለ ሶስት መኝታ ሙሉ ክፍያ 8,850,000 ሚሊየን ብር
አፓርታማው ያካተተው
* የንግድ ቤት ሱቆች
* ዘመናዊ አሳንሰሮች
* አስተማማኝ ጀነሬተር
* የ24 ሰዓት የደህንነት ካሜራ ጥበቃ
*ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ( garbage shooter )
* የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ( fire alarm )
* ሁሉም ቤቶች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙበት
* ማስረከቢያ በከፊል ግንባታ /semi finished /
* ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ።
* የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
*24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
*የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ
️ሳይቱን ለመጎብኘትና ለበለጠ መረጃ
️09-*******
#luxury #Ethiopia #RealEstate #diaspora #luxuryhome #homesforsale #luxuryliving #Ayat #Summit #ሰሚት #አያት #bole #ቦሌ #አዲስአበባ