3bdrm, Yeka Abado Condominium For Sale ...94sqm price in Ethiopia

Price : 7,000,000.00 ETB Negotiable

Description

የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም አስቸኳይ ሽያጭ 94 ካ.ሜ   ባለ 3 መኝታ    3ኛ ላይ (3rd floor)   94 ካ.ሜ ስፋት   ድጅታል ካርታ የያዘ በጥራት የተሠራ ኪችን ካቢኔት ያለው መኝታ ቤቱ ቁም ሳጥን የተገጠመለት   በጥሩ ሁኔታ የተሠራ ፡፡ ሙሉ ሴራሚክ ፅድት ብሎ የተሠራ፡፡ ሁሉም ነገር ጥንቅቅ ብሎ ያለቀለት፡፡ ለትራንስፖርት ምቹ ቦታ ላይ ዋጋ  = 7 ሚሊዮን ብር ይባላል ። ድርድር አለው ። በባንክ ለሚገዙም ይሆናል፡፡    2% ኮሚሽን ለተጨማሪ መረጃ +25******* ቴሌግራም- https://t.me/Belegrateful WhatsApp +25******* #የሪልስቴትስያጭአማካሪ #የግንባታቦታ #አፓርታማ #ኮንዶሚኒየም #ቅንጡቤት #ኢንቨስትመንት #አዲስአበባኢትዮጵያ #Apartment #Villa #Realestate #Land #plot #Addisababa Code215