Ayat real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 79,000.00 ETB

Description

በ 863ሺ ብር ቅድመ ክፍያ የቤት ባለቤት እናድርጎ ለአጭር ግዜ ብቻ የሚቆይ ቅናሽ! አያት ዞን 3 እና መሪ 1 ሳይት ባለ 1 ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ በተለያዩ የካሬ አማራጮች ️ 1 ሰፊ ሳሎን እና መመገቢያ ክፍል ️ 1 ማብሰያ ክፍል ️ 2 መፀዳጃ እና መታጠቢያ ክፍል ️ 1 የሠራተኛ መኝታ ️አጠቃላይ የቤቱ ዋጋ 5, 757, 912 ብር ️ቅድመ ክፊያ 15% = 863, 000 ብር ብቻ ቀሪውን 45% በ ሁለት አመት ተኩል መክፈል ይችላሉ 40% ከ10-30 አመት በ9.5% ወለድ መክፈል ይቻላል ፈጥነው የግሎ ያድርጉ 092*******