ጄኔረተርን ተክቶ የሚሰራ Back-up power in Ethiopia

Price : 297,500.00 ETB

  • Posted: 10 hours ago

Description

G-Power Lithiumion battery & Hybrid inverter supply, installation & maintenance ዘመኑ ያፈራውን ቴክኖሎጂ ተጠቅመን አዲስ ጀነሬተርን ተክቶ የሚሰራ ምርት በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሊትየም አየን ባትሪ (Shoto, Deye battery) √ ምንም አይነት ድምፅ የሌለው። √ ምንም አይነት ጭስ የማያወጣ። √ ለአቀማመጥ ምቹ የሆነ። √ ዘመኑ ያፈራውን Uይብሪድ (Hybrid) ቴክኖሎጂ በመጠቀም ከኤሌክትሪክ እና ከጸሃይ ብርሃን (Solar) ቻርጅ የሚደረግ ሊትየም ባትሪ (Lithium ion battrey)ነው። √ ለ8 ሰዓታት ቻርጅ በመደረግ ብቻ ለተከታታይ 24 ሰዓታት ያለምንም ማቋረጥ የሚያገለግል። √ ባሉበት ቦታ ሆነው በስልኮት ብቻ መቆጣጠር የሚያስችል ቴክኖሎጂ ያለው። √ የአምስት አመታት ዋስትና ከአንድ ዓመት ነጻ የጥገና አገልግሎት ጋር። ለተጨማሪ መረጃ +25******* +25*******