ሸራተን አዲስ ሆቴል አካባቢ for sale & price in Ethiopia

Price : 14,000,000.00 ETB

Description

    አሚባራ ፕሮፐርቲስ ️ 09-******* በመሀል አዲስ አበባ ለመኖር ምቹ፣     ሰላማዊ እና ታሪካዊ በሆነዉ ወዳጅነት     ፓርክ፣ አንድነት ፓርክ፣ ሳይንስ ሙዚየም፣     እና ሸራተን አዲስ     አካባቢ  በግንባታ ላይ ያለ     የተሰኘ ዘመናዊ የአፓርታማ መንደር ከአሚባራ     ፕሮፐርቲስ ለሽያጭ ቀረበሎት። አፓርትመንቶች ባለ1 መኝታ        86ካሬ፣ 91ካሬ ባለ2 መኝታ      135 ካሬ፣142ካሬ, 163ካሬ ባለ3 መኝታ       172 ካሬ፣ 178 ካሬ፣180 ካሬ፣ 187 ካሬ ባለ4 መኝታ       211 ካሬ፣ 221 ካሬ : 267ካሬ ፔት ሃውስ 424 ካሬእና 494 ካሬ (ፍላት) 646 ካሬ እና 662 ካሬ (ዱፕሌክስ) ቢኖሩባቸው ምቹ፣ ቢያከራዪቸው ከፍተኛ          ገቢ የሚያገኙባቸው፣ እንዲሁም መልሰዉ       መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉባቸዉ        ዘመናዊ እና ማራኪ አፓርታማዎች። በህንጻዎቻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች የሆስፒታል አልጋ የመያዝ አቅም ያላቸው ሰፊና ፈጣን ሊፍቶች 24/7  ጀነሬተር የከርሰምድር ውሀ ባለ3 ቤዝመንት በቂ የመኪና መቆሚያ እና የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ስቴሽን ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ 24 ሰአት በካሜራ የታገዘ የጥበቃ አገልግሎት የዋና ገንዳዎች፣ የቴኒስ ሜዳ፣ የቅርጫት  ኳስ ሜዳ፣ የእግር ኳስ ሜዳ፣ ጂም እና ስፓ እዲሁም ባለ3  እና ባለ4 መኝታዎች ሰርቪስ ኳርተር አላቸው በ10% ቅድመ ክፍያ=1,400,000