ባለ 2 መኝታ አፓርታማ ፤ አያት አምባሳደር ኖህ ሪልስቴት for sale & price in Ethiopia

Price : 6,400,000.00 ETB

Description

     ለአትራፊ ‼️  አፓርታማ   ባለ 2 መኝታ አያት አምባሳደር የኖህ ሪልስቴት በስቸኳይ የሚሸጥ  አፓርትመንት ::  72 ካ.ሜ   ስፋት =ካርታ ላይ ያለው ጠቅላላ ስፋት 72 ካ.ሜ ሲሆን :     የጋራ  መጠቀሚያ ኮሪደር እና ሌሎችን ሳይጨምር የቤቱ የተጣራ የውስጥ ስፋት ግን 65 ካ.ሜ ነው::    ባለ 2 መኝታ    1 መታጠቢያ ቤት    4ኛ ፎቅ ላይ     በጥሩ ሁኔታ የተሠራ ሴራሚክ የወለል ንጣፍ አድራሻ :- አያት አምባሳደር: ኖህ ሪልስቴት ፤ በጣም ቆንጆ ግቢ   የድርጅቱ ቀሪ ክፍያ 2 ሚሊየን አለበት::   ጠቅላላ ዋጋ ከነ እዳው  =   6.4 ሚሊዮን ብር :: ድርድር አለው፡፡   2% ኮሚሽን ለተጨማሪ መረጃ +25******* ቴሌግራም- https://t.me/Belegrateful WhatsApp +25******* #የሪልስቴትስያጭአማካሪ #የግንባታቦታ #አፓርታማ #ኮንዶሚኒየም #ቅንጡቤት #ኢንቨስትመንት #አዲስአበባኢትዮጵያ #Apartment #Villa #Realestate #Land #plot #Addisababa Code000