vila house for sale price in Ethiopia

Price : 18,000,000.00 ETB Negotiable

  • Posted: 2 weeks ago
  • Condition : Semi-furnished
  • House Type : Villa
  • Area (m²) : 326
  • Site (Location) : Bishoftu
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 1st
  • Bathrooms : 2

Description

urgent sale ቢሾፍቱ ከተማ በኢኖቫ ፋብሪካ በኩል ቁርቁራ ቀበሌ ልዩ ቦታ ዲንቂቱ ሆኖ 326 ካሬ የሆነ የራሱ ግቢ ያለው ትልቁ ቤት 156 ካሬ ሰርቪሱ 48 ካሬ ላይ ያረፈ አዲስ ሪል እስቴት ባለ ሶስት መኝታ ቁምሳጥን የተገጠመለት፣ 2 የገንዳ ሻዎርና ሽንት ያለው፣ ዘመናዊ ሰፊ ኪችን ያለው ቪላ፣ ከጀርባው 4 ክፍል ሰርቪስና የራሱ ሽንት ቤትና ሻዎር ያለው፣ ግቢው ከ3 እስከ 4 የቤት መኪና የሚያቆም በቂ ቦታ ያለው፣ ግቢ ውስጥ የግሪነሪ ቦታ ያለው እና ከውጪ አጥር ስር የራሱ የተለያዩ አበባ ይሁን የጥላ ዛፎች ለመትከያ የተዘጋጀ የተከለለ ቦታ ያለው ቤት ነው። ዋጋው 24.5 ሚሊዬን ነው። በአካል ቀርቦ መደራደር ይቻላል። በስልክ 091******* ላይ ያገኙናል። በቀጥታ ከደወሉ  ያገኙናል። ዋጋ 18,000,000. ድርድር አለው