አያት ሪል ስቴት for sale & price in Ethiopia

Price : 79,000.00 ETB

Description

ውድ ደንበኞቸ ከላይ የላኩት የመሪ 1 ለሽያጭ የወጠውን ዲዛይን ነው ። በተላይ ብሎክ አምስት አሪፍ አቀማመጥ ስለሆነ እና ለንግድም መስመር ዳር ላይ ስለሆነ ደንበኞቸ ለማሳወቅ ስለፈለኩ ነው። ቅድሚያ ክፍያ 8% ሲሆን ቦታ ግን በ100,000 ይዞ መቆየት ይቻላል ያሉ የካሬ መጠን ከ70 ጀምሮ ነው ። አንድ ካሬ 79,971 ብር ነው። ውድ ደንበኞቸ እንደምንም ብለችሁ ቅድሚያ ብትዙ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ ።