Apartments for sale price in Ethiopia

Price : 6,400,000.00 ETB

  • Posted: 2 weeks ago
  • Condition : Semi-furnished
  • House Type : Penthouse
  • Area (m²) : 80
  • Site (Location) : Cmc
  • Bedrooms : 1
  • Bathrooms : 1

Description

   ታላቅ   የምስራች  ለአጭር ጊዜ ብቻ  የሚቆይ  በማስታወቂያ  ዋጋ  የቤት ባለቤት  ይሁኑ ለጥቂት ቀናት ብቻ የሚቆይ ቅናሽ በካሬ   80,000ብር 50/50  የባንክ  ብድር  የተመቻቸለት Dream Builders Real Estate CMC  ሳይት በ #10% ቅድመ ክፍያ ብቻ  ቀሪውን በ30 ወራት ያለምንም ወለድ ይከፍላሉ   CMC ሳይት አፍሪካን ኮንፌንሽን ሴንተር አጠገብ እና  ለሚ  ፓርክ ፊት ለፊት ያለው ሳይታችን በ10% ቅድሚያ ክፍያ በመክፈል የቤት  ባለቤት ይሁኑ 23,000 ካሬ  ላይ ያረፈ ሰፊ መንደር ፡ መዋኛ ገንዳ የልጆች መጫዎቻ ጅም እና እስፓ ባስኬት ቦል ኮርት በቂ አረንጓዴ ስፍራ እና የመሳሰሉትን ያሟላ መንደር መክፈል ባይችሉ በመሀል አትርፈው ይሸጣሉ ሁሉም ቤቶች ተጨማሪ የእንግዳ ክፍል እስከ ባዝሩም አላቸው 80 ካሬ ባለ 1 መኝታ 91 ካሬ ባለ 1 መኝታ 125 ካሬ ባለ 2 መኝታ 127 ካሬ ባለ 2 መኝታ 170 ካሬ ባለ 3 መኝታ      ሳይት ለማየት ወይም ለተጨማሪ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ contact us                                    +25*******              +25*******