የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም for sale & price in Ethiopia

Price : 6,500,000.00 ETB

Description

የሚሸጥ በዘመናዊ መልኩ የተሠራ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ አያት አየር መንገድ ሠራተኞች ቤት ጀርባ የተመቻቸ መኪና ማቆሚያ ያለው ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ 72ካሬ ሜትር ካርታ የያዘ ሊፍት እየተገጠመ ያለው 9ኛ ፎቅ ላይ መሸጫ ዋጋ 6,500,000ሺ ብር