የሚሸጥ በዘመናዊ መልኩ የተሠራ 40/60 ኮንዶሚኒየም for sale & price in Ethiopia

Price : 6,200,000.00 ETB

Description

የሚሸጥ በዘመናዊ መልኩ የተሠራ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ አያት መሪ ባቡር ጣቢያ አካባቢ ባለ1 መኝታ ቤት ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ 61ካሬ ሜትር ሊፍት የሚገጠመው ቦታ ያለው 4ኛ ፎቅ ካርታ የያዘ መኪና ማቆሚያ ሁለት Basement ያለው መሸጫ ዋጋ 6,200,000 ሺህ ብር ለበለጠ መረጃ 090*******