የሚሸጥ በዘመናዊ መልኩ የተሠራ 40/60 ኮንዶሚኒየም for sale & price in Ethiopia

Price : 6,100,000.00 ETB

Description

የሚሸጥ በዘመናዊ መልኩ የተሠራ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ አያት መሪ ባቡር ጣቢያ አካባቢ የተመቻቸ መኪና ማቆሚያ ያለው ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ ሊፍት የሚገጠመው ቦታ ያለው 4ኛ ፎቅ ላይ 61ካሬ ሜትር ቁምሳጥን ካቢኔት እየተገጠመ ያለው ሙቅ ሻወር የተገጠመለት ቀሪ እዳ 300,000 ሺህ ብር መሸጫ ዋጋ 6,100,000 ሺህ ብር ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን እናመሰግናለን