dream builder real estste for sale & price in Ethiopia

Price : 79,800.00 ETB

Description

ድሪም ቢውልደር ሪልእስቴት (Dream Builder Real Estate) በሲኤምሲ አደባባይ ለሚ ፓርክ ፊት ለፊት 23,000 ካሬ ላይ ያረፈ ኮምፓውንድ መኖሪያ መንደር በሽያጭ ላይ በድሪም ቢውልደርስ ሪል እስቴት ከ638,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ የቤት ባለቤት መሆን ይቻላል 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት ቅድመ ክፍያ 10% ከ79 ካሬ ጀምሮ ባለ-1 መኝታ(79.9፣91) ባለ-2 መኝታ(125፣ 127) ባለ-3 መኝታ(169) የመኪና እንቅስቃሴ በቤዝመንት ብቻ በመሆኑ ሰዎች ያለምንም ስጋት እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ያስችላል። ሁሉም ቤቶች የተፈጥሮ ብርሃን የሚያገኙ የእንግዳ መቀበያ እና ማረፊያ ኢንተርኮም ሲስተም የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ መዋኛ ገንዳ ጅምናዚየም የሴት እና የወንዶች የውበት ሳሎን አረንጓዴ ስፍራ የህፃናት መጫወቻ መሮጫ ትራክ የከርሰምድር ዉሃ መጠባበቂያ ጀነሬተር ለሰርግ፣ለልደት ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚያገለግል ሰገነት ያለው የእቃ ሊፍትን ጨምሮ 4 ዘመናዊ ሊፍት የተገጠሙለት የእሳት አደጋ መከላከያ እና ላይብራሪ የተሟላለት የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን በቂ የመኪና ማቆሚያ ዋጋ በካሬ 1,412 USD / 79,890ብር/ #realestate #dream #builders #dreambulders #dreambuildersrealestate #realestateinethiopia #realestateinaddisababa #apartmentforsale ለበለጠ መረጃ 092*******