tracon real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 105,000.00 ETB

  • Posted: 6 minutes ago
  • Condition : Furnished
  • Area (m²) : 171
  • Site (Location) : lebu medhaniyalm
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 6th
  • Bathrooms : 3

Description

ከታማኝ እጆች ቤትዎን ይሸምቱ 90% የደረሱ አፓርትመንት ቤቶች ከትራኮን ሪል እስቴት ባለ 3 እና 4 መኝታ ቤቶች ከሰራተኛ ክፍል ጋር ባለ 3 ቤዝመንት ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ያለው በ ፍሎር 4 ቤቶች ብቻ የ ቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) በየፍሎሩ ያለው የጋራ መገልገያዎች ያለው በየፍሎሩ ላይ ቅርጫት ኳስ እና የቴኒስ ኳስ መጫወቻ ሜዳ አለው ጂምናዚየም : ሳውና እና ጃኩዚ ከዘመናዊ ካሬ ጋር የያዘ VIP elevator ለብቻው ከቤተሰብ ጋር መጠቀም ለሚፈልግ ነዋሪ ያካተተ ሴንትራል ጂሽ ሲስተም , ፋየር ዲተክተር :እስሞክ ዲተክተር CCTV በየፍሎሩ የተገጠመለት እቃ ማጎጎዥ elevator ለብቻው ያለው ግዙፍ የዉሀ ማጠራቀሚያ ከከርሰ ምድር ውሃ ጋር እንዲሁም መጠባበቂያ ጄኔሬተር ያለው ለተለያዩ ፕሮግራሞች ማዘጋጃ የሚውል የጋራ መሰብሰቢያ አዳራሽ ያለው በባንክ ለሚገዙ ደንበኞቻችን ድርጅታችን የባንክ 30/70 ብድር ያመቻቻል በተጨማሪም ከወለድነፃ ከሚሰሩ ባንኮች ጋር ያለውን ብድር እናመቻቻለን እንዲሁም በመጨረሻዉ ፎቅ ላይ ቆንጆ ፔንት ሀውስ ያለው ታድያስ እርሶ ምን ይጠብቃሉ አሁኑኑ የቤት ባለቤት ይሁኑ!!! ለበለጠ መረጃ በ094*******/098******* ይደውሉሉን