cidea tablet both gifts laptop for sale & price in Ethiopia

Price : 13,000.00 ETB

Description

ሲ አይዲአ ( cidea) ታብሌት ከሌሎት ሊቆጩ ይገባል :: ምክንያቱም ሰብሰቦ የያዛቸው እቃዎች ስራዎን አልያም ህይወቶን ቀለል ፈታ ያደርጋል:: ከፍተኛ የስክሪን ጥራት ፣ ፈጣንና ከፍተኛ storage ያለው በተጨማሪም  ለረጅም ሰአታት ከሚቆይ ባትሪ ጋር። ለህፃናት ፤ ለተማሪዎችና ለአዋቂ ለሁሉም የእድሜ ክልል የሚያገለግል ታብሌት ሲሆን Full Package ሁሉ የተሟላለት ፓወር ባንክዋየርለስ ኤርፎን Stylus Pen3D OTG Keyboard መያዣ ቀለበት Screenprotector ከ 9 ስጦታዎች ጋር እስክሪን መጠን 10.1 inch Hd screen model: c idea tablet android 12.1 storage: 512 Gb ram: 8 Gb 6000 mAh የባትሪ ሀይል camera front 5 mp & rear 8 mp 2 ሲምካርድ የሚቀበል ,5g lte ኔትወርክ የሚሰራ ሚሞሪ ሚቀበል ለበለጠ መረጃ 097******* ይደውሉ።