1bdrm, Semit Condominium Studio For Sale price in Ethiopia

Price : 2,600,000.00 ETB

Description

    ሰሚት ፤ በጣም ቆንጆ ስቲዶ ፤ ለአትራፊ   ሰሚት ኮንዶሚኒየም ስቲዶ ሽያጭ ።   ስፋት = 31 ካ.ሜ     ባለ 1 መኝታ ። በጅፕሰም ተከፍሎ 1 መኝታ የወጣለት    1 ትንሽ ስቶር ያለው።    ሴራሚክ ከነመግቢያ በረንዳው ሙሉ ለሙሉ በጥራት የተሠራ ኪችን ካቢኔት የተገጠመለት    4ኛ ፎቅ ላይ     አድራሻ ፦ ሰሚት በር 2 ታክሲ መያዣው ላይ ። በጣም ተፈላጊ ቦታ። ዋና አስፓልት የያዘ   ድጅታል ካርታ ያለው። በወር 13,000 ብር ተከራይቷል።   ዋጋ   =   2.6  ሚሊዮን ብር :: ድርድር አለው፡፡   በባንክም መግዛት ይቻላል። 2% ኮሚሽን ለተጨማሪ መረጃ +25******* ቴሌግራም- https://t.me/Belegrateful WhatsApp +25******* #የሪልስቴትስያጭአማካሪ #የግንባታቦታ #አፓርታማ #ኮንዶሚኒየም #ቅንጡቤት #ኢንቨስትመንት #አዲስአበባኢትዮጵያ #Apartment #Villa #Realestate #Land #plot #Addisababa Code249