Apartment For Sale price in Ethiopia

Price : 5,600,000.00 ETB

Description

ቤት ለመግዛት ትክክለኛ ጊዜዉ ዛሬ ነው
️ እንደአቅምዎ እና ፍላጎትዎ ሁሉን ባማከለ አፓርታማ ቤቶችን እና ሱቆችን ለሽያጭ አቅርበናል
ከ27 አመታት በላይ የዘለቀ ልምድ፣ ጥራት እና ታማኝነት ዲኤምሲ ሪልስቴት ለ2አመት የአገራችንን ሪልስቴት በማጥናት እጅግ የላቀውን አማራጭ ይዞ መጥቶዋል
𝐎𝐮𝐫 𝐄𝐱𝐩𝐞𝐫𝐢𝐞𝐧𝐜𝐞 𝐢𝐬 𝐲𝐨𝐮𝐫 𝐂𝐚𝐩𝐢𝐭𝐚𝐥
ለኑሮ ፍፁም አመቺ ደህንነቱ በተጠበቀ ሰፊ ሕይወት ያለው ኮምፓውንድ (ግቢ) መኖርያዎም መናፈሻዎም የሆነ ውብ --> ሂልሳይድ የመኖርያ መንደር
ከፍተኛ ደረጃን የጠበቁ መገልገያዎችን የተሟላለት  
  ከ40% በላይ አረንጓዴ መዝናኛ ስፍራ፣
‍️የልጆች መጫወቻ ሜዳ
‍️5-ቅርጫት ኳስ ፣ ሀይኪንግ ፣ ሜዳቴኒስ
‍5 የመዋኛ ገንዳ ፣ 
ለነዋሪ አገልግሎት የሚውል የገበያ አዳራሽ ፣ ቤ/መፀሀፍት ፣ የስፖርት ማዘውተርያ ፣ የኤሌትሪክ መኪና ቻርጅ ስቴሽን
𝐓𝐡𝐞 𝐍𝐞𝐰 𝐇𝐈𝐋𝐋𝐒𝐈𝐃𝐄 𝐑𝐄𝐒𝐈𝐃𝐄𝐍𝐂𝐄 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐀𝐥𝐥 𝐀𝐌𝐌𝐍𝐄𝐓𝐈𝐄𝐒
አፓርታማን- በቪላ ያጣመረ
የመሀል ከተማንም - የተራራም እይታን አጣምሮ የያዘ ብቸኛው የሪልስቴት መንደር
መኖርያዎን በመዲናችን አዲስ አበባ ማራኪ በሆነው የዲኤምሲ ሂልሳይ መንደር ውስጥ ያድርጉ
𝐌𝐨𝐯𝐞 𝐭𝐨 𝐭𝐡𝐞 𝐫𝐢𝐠𝐡𝐭 𝐋𝐨𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 𝐰𝐢𝐭𝐡 𝐮𝐬
የብዙዎች ቅሬታ የሆነውን የግንባታ መዘግየት እና ጥራት ችግር ታሪክ አድርገናል
እጅግ በሰለጠነ የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ (አሉሙኒየም ፎርምዎርክ) በጥራትና ፍጥነት የተገነቡ
𝐁𝐮𝐢𝐥𝐭 𝐖𝐢𝐭𝐡 𝐋𝐚𝐭𝐞𝐬𝐭 𝐓𝐞𝐜𝐡𝐧𝐨𝐥𝐨𝐠𝐲
ከስቱዲዮ እስከ ባለ 4መኝታ
️ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እስከ 25% የዋጋ ቅናሽ እና እስከ 20 አመት- የረዥም ጊዜ ምቹ አከፋፈል አዘጋጅተናልና እና ፈጥነው ይመዝገቡ  
𝐁𝐢𝐠 𝐃𝐢𝐬𝐜𝐨𝐮𝐧𝐭 𝐮𝐩 𝐭