high rise real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 6,672,000.00 ETB

Description

ሀያት 49 ኢቲቪሌጅ አጠገብ 094*******   ለኑሮ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ በሆነው ሀያት ኢቲቪሌጅ አካባቢ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል በግንባታ ላይ ያለ በ 3 አመት ውስጥ የሚረከቡት ይፍጠኑ ይደውሉ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪው በ 6 ዙር ክፍያ የሚያልቅ     G+9 የሆነ ከግራውንድ ጀምሮ መኖርያ ቤት ያለው 101.25 ካሬ ባለ  2መኝታ እና 162&172ካሬ  ባለ 3መኝታ አፓርትመንት 96ካሬ ባለ 2ምኝታ 112ካሬባለ 2ምኝታ በካሬ በስሚ ፊኒሺንግ 69,500ብር ብቻ         ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆኑ የጋራ አዳራሽ ያለው አሳንሰር ወይም (elevator ) ከ መጠባበቂያ ጀነሬተር ጋር እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator) በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው የመብራት መቆራረጥ ቢያጋጥም 24 ሰዓት የሚሰራ ዘመናዊ ጄኔሬተር ያለው የውሀ መቆራረጥ በፍፁም እንዳያሳስቦ በቂ ውሀ አለን ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ  094******* contact us   #  Whats App # Ethiogoldn propertys